༆ የፍቅር ክሊኒክ ༆™🥀🌹


Channel's geo and language: Belarus, Hausa
Category: Darknet


🔔🔔 ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ 🔔🔔❓
📌 የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች 💸
📱➡️የ ቻናል ማስታወቂያ
📱➡️ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ
📱➡️ የ ኮንሰርት ማስታወቂያ
📱➡️የ ድርጅት ማስታወቂያ
📱➡️ የ ሚዲያ ቻናል ማስታወቂያ
📱➡️ትሪትመንቶች እና ሌሎችም የሽያጭ ማስታወቂያዎች ✅📢 በተመጣጣኝ ዋጋ💯💯💯💯💯💯
👉 @Makh91
@Yefiker_clinic98

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Belarus, Hausa
Category
Darknet
Statistics
Posts filter


🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ

ተቀላቀሉን 👇👇

https://t.me/+ysq3sFvape5kNDI0
https://t.me/+ysq3sFvape5kNDI0
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️


የሚመጥን_ላንቺ


ለማያልቀው ፍቅርሽ
ለሚሞቀው ክንድሽ
ካንቺ በላይ ለኔ ለሚያስበው ልብሽ
ቀን በቀን በስስት ለሚቃኘኝ አይንሽ

ተሰብሮ ላቆመኝ
ወድቆ ለደገፈኝ
እኔን ለመገንባት ለናድሺው ስብዕና
ውለታ ልመልስ አልልም በጭራሽ አልችለውምና

ምንም እንኳን ብሳን ማሰብ ማገናዘብ
ልመልስ አልልም ፍቅርሽን በገንዘብ
ቀና ብዬ እንድሄድ ለታጠፈው አካል
ምድርን ብበረብር ከቶስ ምን ይገኛል
በሀሩር በውርጩ ለወየበው ገላ
ከመጎስቆል ንዳድ ለሆነኝ ከለላ
ማጣቴን ሊገስፅ ለሻከረው መዳፍ
አለው ወይ መካሻ ከዚች አለም ደጃፍ⁉️

በፍፁም‼️

አይኖርም በጭራሽ
ውድ ቢሆን እንኳን ባንቺ ፊት ነው 'ርካሽ
ምንም እንኳን ባይኖር የሚሆን ለክብርሽ
ነፍፍፍ……አመት ኑሪልኝ ወድሻለው ልጅሽ
🥰 #የኔ_ውድ_እናት_እወድሻለው❤️‍🔥

ከተመቻቹ ÷
                 #𝐑𝐞𝐚𝐜𝐭
                 #𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭
                 #𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞 🙏

          ¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀 ¶™
         •────────────•🌐

       📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱


🌹. በአንድ ወቅት✍


❤️. . . . . .🧑‍🦯‍➡️በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል።🌷😀
እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ።😱
ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤
👨‍🦯😩
አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም።🤔
ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . .💘😻
⚠️በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.....ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል. . .💗💔💔

ከተመቻቹ ÷
                 #𝐑𝐞
𝐚𝐜𝐭
                 #𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭
                 #𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞 🙏

          ¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀 ¶™
         •────────────•🌐

       📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት
!📱


“እንዲህም አላቸው፦ ክርስቶስ መከራ ይቀበላል በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ይነሣል፥”
— ሉቃስ 24፥46


✝በሥጋ የሞተ የክብር❣ባለቤት ይህ ነው። በሞቱ ሞትን ያጠፋ ትንሣኤውን እንዲገልጽ ያደርገው በስልጣኑ ሰውነቱን ለሰው ሁሉ መድኃኒት ያደረገ እርሱ ነው።😍 እንኳን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን | አደረሳችሁ🥰

✝ያ.......ነው ፋሲካ.......!✝

❣✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥❣


ለዚ ቻናል እስቲ ምን አይነት #emoji ይገባዋል?
.
የኔ🥰
.
የእናንተስ?

ለዚህ ቻናል ሀሳብ ና አስተያዬት ከስር Comment አድርጉልኝ🙏🙏


ፍቅር ማለት በመልክ ፣ በቁመና ፣ በሀብት ወዘተ…… ላይ የሚመሰረት ተራ ስሜት አይደለም። ወይ ደግሞ ጥቅም ለማግበስበስ የሚደረግ ትስስር አይደለም ይልቁንስ አንድን ልዩ ሰው እስከዘላለም ድረስ እንድንወደው የሚያስገድደን መግነጢሳዊ ሀይል ነው ፤ ፍቅር ማለት ሁለት ልቦችን የሚያስተሳስር ጠንካራ የስሜት ገመድ ማለት ነው።
ግን አሁን ላይ ይሄ ነገር እየቀረ ያለ ይመስላል ፤
በዚህ ዘመን
#ፍቅር_ምንም_ነው_ትዳር_ቀልድ_ነው። ሁለት ልቦች የሚተሳሰሩት በፍቅር ሳይሆን በገንዘብ፤ትዳር የሚመሰረተው በጠበቀ ግንኙነት ሳይሆን በሀብት ሆኗል።ሰው እቃ ይመስል ገንዘብ ያለው ሁሉ የተመኛትን ይገዛል፤እሷም በደስታ ትቀበላለች።ይሄ ነው እንግዲ አሁን ላይ ያለው እውነታ………
ሴት እህቶቻችን እባካችሁን ለማመዛዘን ሞክሩ ፤ ወንድ ልጅን ለጥቅማችሁ ብላችሁ አትቅረቡት፣ህይወታችሁን መቀየር ከ
ፈለጋችሁ በራሳችሁ ጥረት እንጂ በሌሎች ላይ በመጣበቅ አታድርጉት በጥቅም ላይ የተመሰረተ ወዳጅነት እስከወዲያኛው አይዘልቅም። ልብ በዪ……… እሱ #የልብሽ_ማረፊያ_እንጂ_የችግርሽ_ማራገፊያ አይደለም፤ያለውን ሀብት አይተሽ ወደድኩህ ብትዪው ለሱ እውነት ሊመስለው ይችላል ግን ደግሞ ለገንዘብ ብለሽ እራስሽን ክብርሽን ሙሉ ሴትነትሽን እየተደራደርሽበት መሆኑን ህሊናሽ ጠንቅቆ ያውቀዋልና። ♡

ከተመቻቹ   #𝐋𝐢𝐤𝐞
                 #𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭
                 #𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞 🙏

        
  ¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀 ¶™
         •────────────•🌐

       📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱


_..........❤️የኔ ሰው❤️‍🩹____!

የምን እንባ የምን ለቅሶ
ከሩብ ፈገግታችን ደስታ ተቀንሶ
ምንድነው ትካዜ የበዛብን ሀዘን
ይወደናል ያልነው ህመም ከለገሰን
የትኛው የኛ ሰው ለ እምነት ደረሰ
አብሬ ነኝ ብሎ ከገደል ጫፍ ስደርስ ቃሉን ካፈረሰ
የኔ ሰው የኛ ሰው
ክደት ወሰወሰው
የኔ ሰው የኛ ሰው እምነት ተቀብሎ
ከ ገደል ይከታል ክደትን አቅልሎ
እኔም ሰው ነበረኝ ከሰውም ሰው ያልኳት
ፍቅሯ እውር አርጎኝ እልፍ የተከተልኳት
ምኝእንኳ አልነበርኩ አምናት ነበር እንጂ
እላትምነበረ ከ እኔ ሌላማ አንድም ሰው አቶጂ
የነፍሴ ከተማ የልቤ ሰው ያልኳት
እምነት ፍቅር ተስፍ ሁሉን የጣልኩባት
ካደቺኝ
ከአንተ የሚሻል ሰው አለ አለቺኝ
እኔን ስለ እርሷ በምን መዘነቺኝ
ግን ትላትና ላይ የኔ ነህ እያለች ስንት ጌዜ ሳመቺኝ
ከዳቺኝ
የምን ሀዘን የምን ለቅሶ
ከሩብ ፈገግታችን ደስታ ተቀንሶ

ከተመቻቹ ÷
      
           #𝐋𝐢𝐤𝐞
                 #𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭
                 #𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞 🙏

          ¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀 ¶™
         •────────────•🌐

       📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱


🅰🅰🅰 🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰

እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል 👍

🩷 SHARE @Yefiker_clinic98 🩷


🥀🥀🥀ልሳምሽ🥀🥀🥀🥀🥀


ያንቺ የመልክ ቁልፍ ከናፈርሽ ውብ ነው
አንቺን ባየሁ ቁጥር ብስማት እላለው
መሳም ትችያለሽ
ሰውን ከምኞት ህልም ታነቂያለሽ
አይ አይመስለኝም
ስመሽ አታነቂም አንቺ
በዚ ውብ ከናፈር ትገያለሽ እንጂ
ግራ ተጋባሁኝ የቱ ነው እውነቱ
አንዴ እሺ በይኝ ልበል የታባቱ
የታባቱ የማር ጣእም መሳይ ከንፈር
የትናቱ የፅድቅ መንገድ የገነት በር
አይሽ አይደል ከንፈርሽን እያሰብኩኝ
ሺ ወጣሁኝ ሺ ወረድኩኝ
እንዴት ይሁን በየት በኩል ብዙ አሰብኩኝ
ከንፈርሽ ጋር እሩብ ሳልደርስ በ ምእናብ ደከምኩኝ
መላ በይኝ እሺ በይኝ
ወደ ጉንሽ ሳቢኝ ና አንዴ ሳሚኝ
ህልም መሳይ የደስታ አለም ብዙ ሀሳብ
አይገርምም ግን ይሄ ሁሉ ባንድ መሳም
አንዴ ስመሽ ይሄንን ሁሉ ካስባልሺኝ
ብትደግሚማ ሰላም ሀገር ላይ አሳበድሺኝ
ይሁን ልበድ ልባል በሽተኛ
ከንፈርሽ መዳኒት ተስሜ ልተኛ


ከተመቻቹ ÷
                 #𝐋𝐢𝐤𝐞
                 #𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭
                 #𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞 🙏

          ¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀 ¶™
         •────────────•🌐

       📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱

19.6k 0 137 19 84

አለማፍቀር እኮ የምድርን የተዘበራረቀ ደስታ የሚሰጥ ስሜትን...... የሰው ልጅ ሊደርስበት የሚችለውን የጥንካሬ ጥግ...... እራስን ውብ አድርጎ በራስ ላይ ሌላን አንግሶ የራስ ያለመሆንን ጥግ ........... በፍቃደኝነት ጎንበስ ብሎ መገዛትን....  መልካም የሚባሉ የህይወት ገፆችን መመልከቻ ቁልፍ ማጣት ነው!...…...

አለማፍቀር የማጣት ፍርሀትን........ ያለምክንያት መናፈቅን....... ያለትግል መረታትን..... ከራስ ላይ መገለልን እንዳናይ የሚያግድ ግድግዳ ነው........

አለማፍቀር አለም ላይ ያሉ ውብ..... አስደሳች..... እጅግ አስከፊ የሚባሉ ስሜቶችን አለማጣጣም እና አለማወቅ ነው.......

ምክንያት አልባነት የፍቅር መሰረት ነው......
ያለምክንያት ማፍቀር........ ያለምክንያት መፈለግ.....  ያለምክንያት መናፈቅ..........ያለምክንያት የራስ አለመሆን....... ያለምክንያት ..........
ምክንያቱም ለሁሉም ፍቅር በቂው ምክንያት ነው፡፡

እናትዬ..❤
ሳላወራሽ መቆየት መፍራቴን........ ሳላይሽ መሰንበትን መጥላቴን....... ድምፅሽን የመስማት ጉጉቴን እኮ እወደዋለሁ....... ፍቅር ነዋ!...........
.

ከተመቻቹ ÷
                 #𝐋𝐢𝐤𝐞
                 #𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭
                 #𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞 🙏

          ¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀 ¶™
         •────────────•🌐

       📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱


🥀 ሳሚኝና ልንቃ 🌹

ነግረውሽ እንደሆን…
መጎዳቴን አይተው ህመሜን በዝርዝር
ጤናዬን እንዳጣው ለክፎኝ ያንቺ ፍቅር
የመኖር አኳኋን ውሉ ተዛብቶብኝ
ቀንና ለሊቱ እንደተምታታብኝ🥀

ሰምተሽ እንደሆነ…..............🥀

አንቺን ካየሁ ወዲህ ሰላም እንደራቀኝ
ፍቅርሽ ውስጤ ገብቶ እንደሚያስጨንቀኝ
ውበትሽ በልቤ ደምቆ እንደተሳለ
የኔ አካል በሀሳብ ካንቺጋ እንደዋለ

ሰምተሽ እንደሆነ…..........🥀

ብቻ መዋተቴን
እራሴን ማጣቴን
ውሎ አዳር መተከዝ
አለፍ ሲል መፍዘዝ
ለብቻ መፈገግ
ዝም ብሎ መበርገግ
ሆኗልና ግብሬ ሰርክ የማይቀየር
መጥተሽ አንድ በዪኝ ተይ ነገሩ ሳይከር
ባንቺ እንደታመምኩኝ ባንቺው ልዳን በቃ
በውብ ከንፈሮችሽ ሳሚኝና ልንቃ


ከተመቻቹ ÷
                 #𝐋𝐢𝐤𝐞
                 #𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭
                 #𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞 🙏

          ¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀 ¶™
         •────────────•🌐

       📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱


✒️የተከዳው የወፍጮ ቤት ሰራተኛ የጻፈው ደብዳቤ✉️

አንቺ ከረጢት ቢገባሽ አንድ መቶ ኪሎ ብልሹ ባህሪሽን ችዬ ነበር ያኖርኩሽ

የሰጠሽኝ ፍቅር አምስት ኪሎ አይሞላም ነበር ፡ልቤን ዱቄት አድርገሽው ስትሄጂ ትንሽ አታፍሪም??

የሰራሁልሽን ሁሉ ውለታ ፍጭት ታደርጊዋለሽ?? ጥፋተኛው እኔ ነኝ ልመዝንሽ ይገባ ነበር፡ ፍቅርሽ ሽርክት መሆኑን ማወቅ ነበረብኝ በበርበሬ ወፍጮ ከተሽ አነደድሽኝ

ሰፌዱ ልቤ አመልሽን ማበጠር ነበረበት አንቺ ወንፊት አድርገሽኝ ብትሄጂም የምታበረታኝ ሴት አላጣም፡ እመኚኝ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ጓያ እሆናለው እጠነክራለሁ

እንደ ጤፍ የበዛ ብዙ ኩንታል ፍቅር እንደማገኝ አትዘንጊ

ደሞ ገብስ ገብሱን ነዉ የፃፍኩልሽ
፡ አንቺ ሽንብራ 😂😂😂😂

ከተመቻቹ ÷
#𝐋𝐢𝐤𝐞
#𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭

          ¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀 ¶™
         •───°•°───────°•°──•🌐

       📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱

25k 0 110 121

፡  ብንቆይ ይሻላል…

   ከመኖር አለመኖር ይሻላል እሚሉህን እንዳትሰማቸው…አለመኖር ተሽሎ አያውቅም…ሁሌም ፈጣሪን እንዲያቆይህ ለምነው…ለንሰሀ ሞት እንዲያበቃህ፣ ቤተሰቦችህን ለመጦር እስኪያበቃህ፣ አግብተህ ልጆች ወልደህ እስክትስም ድረስ እንዲያቆይ ፀልይ

   መረጋጋትን ከፈለክ ደሞ ወደ ፈጣሪህ ቅረብ…የውስጥ ሰላምን ከፈለክ ወደ ፈጣሪ አብዝተህ ቅረብ…ሁሉም ችግር ከሱ በታች ነው…እምነኝ ሁሉም ያልፋል…ከዚ በፊት እኮ ብዙ አልፈሀል…እሚያልፍ እማይመስሉ ቀናትንም ጨምሮ።


ሁሉም ያልፋል አንተ ብቻ ታገሰ ከፈጣሪ ጋር ያለህን ነገር በደንብ አጠንከር ያኔ ያልፋል አልፎም አዲስ ቀን ይመጣል።

ከተመቻቹ ÷
#𝐋𝐢𝐤𝐞
#𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭
#𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞 🙏

          ¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀 ¶™
         •────────────•🌐

       📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱


🤍❤️‍🔥 --የፍቅር ደብዳቤ-- ❤️‍🔥🤍

የኔ ፍቅር ከህወሃት ሴራ የገዘፈ ሰላምታዬ ይድረስሽ። ካየሁሽ እለት ጀምሮ ሀሳቤን እንደ ሜቴክ ሰርቀሽ፤ ልቤን እንደ ጌታቸዉ አሰፋ በቀዝቃዛ እስር ቤት አስረሽ እያሰቃየሽኝ ነዉ። የኔ ማር በተለይ ደግሞ እንደ ዶክተር አቢይ የሚማርከዉ ንግግርሽ፣ እንደ ህወሃት አገዛዝ በማንአለብኝነት የሚንጎማለለዉ ዳሌሽ፣እና አባይ ፀሀየ ከሰረቀዉ ስኳር በላይ የነጣዉ ጥርስሽ እኔን እንደ ክንፈ ዳኘዉ እጅ በፍቅር ካቴና አስሮኛል። የኔ ፍቅር እኔ ያላንቺ መኖርእንደማልችል እያወቅሽ አንቺ ግን እንደ ዶክተር ደብረጽዮን መጣሽ ስልሽ መሄድ፣ ሄድሽ ስልሽ ደግሞ መምጣት የዘወትር አመልሽ ሆኗል። ዉዴ በፍቅርሽ እንደ ያሬድ ዘሪሁን አንገቴን ብታስደፊኝም አንቺን እንደ ህዳሴዉ ግድብ በተስፋ መጠበቅ ሳይታክተኝ፤ እንደ በረከት ስምዖን በስጋት ሳይሆን እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ በተስፋ ዉጭ ዉጭዉን አያለሁ። የኔ ስጋት ግን እንደጠፋዉ አዉሮፕላን እስከመጨረሻዉ ተሰዉረሽ ልቤን እንደ ተሰረቀችዉ መርከብ በባህር ላይ አንሳፍፈሽ እንዳታጉላዪዉ ነዉ። በተረፈ እንደ ኢትዮ-ኤርትራ በፍቅር ተደምረን እንደ ኢሳያስና አቢይ ዘወትር ለመገናኘት ያብቃን እላለሁኝ።😂


#ከአፍቃሪሽ......!!


 ¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀 ¶™
         •──...────...─────•🌐

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
      


#​​ሰለ-ፍቅር

➥ፍቅር የራሱ የሆነ ውበትና ዜማ አለው
ያፈቀረ እንጂ ማንም የማይሰማውღ
💕.............🍃🌹🍃..............🍃

⇘ፍቅር እንደ ጦርነት ነው፤ ለመጀመር
ቀላል ነው፤ ግን ለመጨረስ በጣም
አስቸጋሪ ነው።

    ❝ዓይኖቼን ጨፍኜ አንቺን አስባለሁ፤
      ዓይኖቼን ገልጨ አንቺን አስባለሁ፤    
         አንቺም እያሰብሽኝ እንደሆነ
             ማወቅ እፈልጋለሁ።❞

     ➦አምነህ ልብህን ለሰጠኸው ከዛም
     በከዳህ ሰው ላይ ፈፅሞ እንዳታዝን፤
     ምክንያቱም ሰውየው አንተን ሳይሆን
     እራሱን ነውና የከዳው፡:

⇘ፍቅር ምን እንደሆነ ስታውቅ ነው
ለዋጋው መስዋዕት የምትከፍለው።       
#ጣፍጭ_የፍቅር_ወጎች
       

          ¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀 ¶™
         •────────────•🌐

       📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱

27k 0 156 103

.....➩እኔ ምልሽ ውዴ.......

አንቺን በመውደዴ 😍
በግ ማይጠፋው ቤት ዶሮም አልታረደ
ዘይት ዋጋው ንሮ እህል ተወደደ
ለነገሩ ይሁን ቀን ነግቶ ይመሻል
እንኳን ኑሮ ቀርቶ አንቺም ተወደሻል😏

እኔ ምልሽ ውዴ 🤗
አንቺን በመውደዴ
የቤታችን ቲቪ ሪሞቱ ጠፍቶበት
የመኪናው መንገድ አህያ ሄዶበት
ለምነበረዳችን ድንጋይ ተጠርቦበት
ያ ፅዱ ጎዳና ተዝረክርኮልሻል
ለነገሩ ይሁን አንቺም ሰው ጥለሻል☹️

        እኔ ምልሽ ውዴ 🤔
        አንቺን በመውደዴ
በአውቶብስ ፌርማታ ባቡር ተጠበቀ
ሌባው እየኮራ ፖሊስ ተደበቀ
ጥርስ ያለው አይስቅም ድዳሙ እየሳቀ
ለነገሩ ይሁን ቀን ነግቶ ይመሻል
እንኳን ሌላው ቀርቶ
አንቺም የኔዋ ጉድ የኔን ልብ ሰርቀሻል

እኔ ምልሽ ውዴ
አንቺን በመውደዴ
በዝግ ቤት ውስጥ ሆኜ ብጠብቅሽ እንኳ          ¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀 ¶™
      •────────────•🌐
📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱


...✍️#ደህና_ሁን_ያልሽኝ_ለት😢

ካንቺ ጋር የኖረው የለመደሽ ገላ...
ዳግም ሌላ መልመድ አጅጉን አፈረ
ከሀሳቤ መዝገብ አልጠፋ ብትይኝ...
አስታወሰሽና ልቤ በትዝታ ወዳንቺ በረረ

ወላዋዩ ልቤ...🙄
ለሊቱ እንደነጋ ትቻታለው...
ብሎ ለመመዝገብ እንዳልገሰገሰ
ጀንበር እንደገባች...
     ደሞ አገረሸበት ቃሉን አፈረሰ😁

ደሞም በ'ንድ ምሽት..
ሴት ሞልቷል ባገሩ የሚለው አቋሜ👇
አንደ ጉም ተነነ🙄
የሚወድሽ ለቤ ከፈቅርሽ ጋር አብሮ
ለማርጀት ወሰነ❤

ደሀና ሁን ያልሽኝ ለት 😢
የለመደሽ ገላ እንደ ቀትር ፀሀይ...
ሞቅ ያለው ስሜቱ ቀዝቅዞ በረደ
በፈቅርሽ እረዝሞ ሸቅብ ያማተረው...
ያ አፍቃሪ ልቤ ደረጃው ወረደ

ደህና ሁን ያልሽኝ ለት!!😢
ምላስና አፌ አላወራም ብሎ ...
        እንቢ ኣሉ ገገሙ
ለልቤ ተሰማው የስለት ውጊያ...
       አይኖቼም ጨለሙ:
ተራራ እንደወጣ ጉልበቶቼ ዛሉ
እግሮቼም ደከሙ

የልባችን መሻት ፀሎታችን ሰምቶ የገናኘን ጌታ🙏
ደሞ ለምን ይሁን ድንገት አለያይቶ የነጠቀን ደሰታ?
😢


¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀 ¶™
      •────────────•🌐
📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱


🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹.....

ባንቺ ፅኑ ፍቅር ታምሜ
ቃል ገባሁኝ እኔ  ያለ አቅሜ
      .............
ቃሉን መኖር ባልችል እንኳን ውስጤን እንዲቀለኝ
ደጋግሜ ብወድቅ ላልልሽ አመመኝ
ቃል ገባሁኝ እኔ ባዶነት ቢሰማኝ
         ...........
መታመሜን ባንቺ ሁሉም ሰው አውቆታል
አማካሪ አጣው ልቤም ይጨነቃል
        ............
ወዳጅ ዘመድ ራቀኝ
እኔንም ጨነቀኝ
        ............
አንድ ወዳጅ ቀረኝ ከአንቺ ወገን ሚገኝ
ስላንቺ እያነሳ፣ ስላንቺ እያወሳ ትታሃለች ተወት ዘወትር የሚለኝ
         ..........
እውነት ትተሽኛል?
የምር ረስተሽኛል?
      ...........
እንደሱማ አይሆንም እሄንን አውቃለሁ
ሊዩ የኔ'ኮ ናት እያልኩ አውርቻለሁ
          ...........
አቅም ኖሮኝ እኔ እንቁ አለም አልሰጥሽ
ብቻ ከተቻለሽ ከኔ የበለጠ አንቺ አቅም ካለሽ
ሳልሞትብሽ እኔ ፍቅሬን ብለሽ መጠሽ
ከህመሜ ፈውሽኝ ከአንቺው ወገን ወስደሽ


¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀 ¶™
      •───────────────•🌐

       📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱

31.8k 0 166 14 144
20 last posts shown.